Praparation for Starting Bible School at Mekelle at mid April

Praparation for Starting Bible School at Mekelle at mid April
past about 1 year ago

Starts: Monday, 10 April, 2017 08:00am

Ends: Sunday, 23 April, 2017 11:00am

Event Details

ትንቢተ ሆሴዕ 4፥6 ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል፤ አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ፤ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ።
ይህ ህዝቤ እያለ ያለው የዳኑትን ክርስትያን ነው:: የዳኑት እውቀት ከማጣት በበሽታ: በድህነት በዝሙት በሃሜት በሃይማኖት...እስራት ከሆኑ በጭለማ ውስጥ ማጉረምረም ውስጥ ናቸው:: የነዚህ ሰዎች ወንጌል ሙሉነት የለዉም ቃሉም በእነርሱ አይሰራም ሃይሉንም ክደው የጨለማ አገልጋዮች ሊሆኑ መጨረሻቸው ክህደት ሊሆን ስለሚችል:: ሰለዚህም መዳናችንን ልንፈጽም በእውቀት ልንመላለስ ይገባናል::
ዊነርስ ቻፕል ኢንተርናሽናል በበለራእይ ቄስ ዴቪድ ኦዬዴፖ ከተጀመረ 35 አመታት ብቻ ከናይጄርያ በመጀመር በ 170 ሃገራት ከ 5000 በላይ ቤተ ከርስትያን በመትከል የጌታን እውነተኛ በረከት እያስተማረ የጨለማን ስራ እየናደ ብዙዎችን ከሞትና ድንቆርናና ድህነት እየወጡ ፍሬያማ እየሆኑ ናቸው::
አሁን በመቀሌ ከተማ ከተመሰረተ የ 7 ወራት እድሜ ሲኖረው :: ብዙዎችን ከተለያየ አጋንንታዊ እስራት : ከበሽታ: ከዲዳ መንፈስ ከ ኤች.አይ.ቪ እየተፈወሱ ከአጋንንት እስራት ነጻ እያወጣ የእየሱስ እውነተኛ ህይወት ወደ ብርሃን እየመጡ ናቸው:: ክብር ልጌታ ብቻ ይሁን::
አሁንም በሚያዝያ 2009 ለ1 ወር የሚቆይ የመጽሃፍ ቅዱስ ትምህርት ስለሚሰጥ በጸሎት ና በጾም ራሳችንን እያዘጋጀን እንቆይ::