አጋርነትን ማሳየት

አጋርነትን ማሳየት
past over 3 years ago

Sat, Jan 31. 6:20AM - 9:20AM

Addis Ababa, Ethiopia , Ethiopia

Event Details

ወያኔ በአንድነት ፓርቲ ላይ የከፈተችውን ዘመቻ
----------------------------------------
1ኛ፡- ነገ የቀሩትን ፓርቲዎችም የሚመታ ሽመል በወያኔ ተዘጋጅቶ እንደተቀመጠ ......
2ኛ፡- ወያኔ ለስልጣኑ ከመቼውም ጊዜ በላይ ስለሰጋ ከዚህ በኋላ ለማንኛውም አይነት የኢንተርናሽናል ኮሚኒቲ ዲፕሎማሲያዊ ጫና እንደማይጨነቅ ........
3ኛ፡- ሰፊውን የኢትዮጲያ ህዝብ በተቃዋሚዎች ላይ ተስፋ እንዲቆርጥ ለማድረግ ወገቡን ታጥቆ መነሳቱን .......
ሀሙስ ማታ ከ2 ሰዓት ዜና በኋላ ጠብቁን ብሏል የወያኔው ቴሌቪዥን፤ አንድነትን በህዝብ ዘንድ ተዓማኒነት ለማሳጣት ያዘጋጀውን የሀሰት ዶክመንተሪ ለመልቀቅ፡፡

ምን ማድረግ ይቻላል? በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጪ ያለን ኢትዮጲያውያን ሁላችንም ባለን አቅም ሁሉ በዚህ ሰዓት ከአንድነቶች ጎን መቆማችንን ማሳየት አለብን፡፡ ከአንድነት ጎን መቆማችንን በመግለፅ እዚህ ማህበራዊ ድህረገፅ ላይ አቋማችንን መግለፅ ልናደርገው ከምንችለው ነገር ሁሉ ትንሹ ነው፡፡ እናም ይህን በማድረግ አንድነቶችን አለንላችሁ እንበላቸው፡፡